አይነት:- የሽያጭ ሰራተኛ (በስልክ የሚሰራ)
ቦታ፦ አዲስ አበባ
ደመወዝ:- በስምምነት ሆኖ በዋነኝነት ኮሚሽን
•ፆታ:- ወንድ/ሴት
መስፈርት
በማርኬቲንግና ተዛማጅ የትምህርት ዘርፎች ዲግሪ ያለው/ያላት።
እጅግ ከፍተኛ የሆነ የማሳመን፣ የመግባባት ችሎታ ያለው/ያላት
ተደጋጋሚ የስልክ ጥሪዎችን ሳይሰለች አንስቶ ማብራሪያ መስጠት የሚችል
የኢስላሚክ ባንኪንግ እውቀት ያለው/ያላት